By P Web Design Company

ወደህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቌም ድረ-ገፅ እንኳን ደህና መጡ::
በሊቢያ በንፁሀን ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በአይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር ቡድን የደረሰውን የግፍ ተግባር PDF Print E-mail
ማክሰኞ, 21 April 2015 10:15

የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በሊቢያ በንፁሀን ኢትዮጵያዊያን ላይ በአይ ኤስ አይ ኤስ  የተባለው የሽብር ቡድን የደረሰው አሰቃቂና ኢ-ሰብአዊ የጭፍጨፋ ድርጊት በማውገዝ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል፡፡

የአሸባሪ ቡድኑ የፈፀመው አሰቃቂ ግድያ ዓለም በሥልጣኔ ጐዳና እየተጓዘች ባለችበት በዚህ ጊዜና የሰው ልጆች የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ለማስከበር ደፋ ቀና እያለች ባለችበት ወቅት ይህን የመሰለ ኋላ ቀርና ኢ-ሰብአዊ ድርጊት የፈፀመ፣ ለሰው ልጆች ክብር የሌለው፣ የማንንም ኃይማኖት የማይወክል የሽብርና የጥፋት ኃይል ነው፡፡

በመሆኑም በዓለም አቀፍ ደረጃ በአሰቃቂ የወንጀል ድርጊቱ የሚታወቀው ይህ አሸባሪ ቡድን በንፁሃን ዜጐቻችን ላይ የፈፀመውን ኢ-ሰብአዊ ግድያ በጽኑ በመቃወም መንግስት አስቀድሞ የጀመረውን የፀረ ሽብር ትግል አጠናክሮ እንዲቀጥል በመጠየቅ ድጋፋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን፡፡ የፀረ ሽብር ትግሉና መሰል የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ለመንግሥት ብቻ የሚተው ሳይሆኑ ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ሚና መወጣት ያለበት መሆኑን እናምናለን፣ በጽኑም ከዚህ ጐን እንሰለፋለን፡፡ በዜጐቻችን ላይ በደረሰው በዚህ ዘግናኝና አሰቃቂ ወንጀል ለሞቱት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ቤተሰቦችና ለመላው ሕዝባችን የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን በመግለጽ መጽናናትን እንመኛለን፡፡

 
AOMA’S CENTERAL AFRICA SUB-REGION COUNTRIES MEDIATORS HOLD MEETING IN CHAD PDF Print E-mail
አርብ, 03 April 2015 07:29

Prime Minster of Republic of Chad Mr.Kalzebet Phaimi Deubet in his keynote  speech on African Ombudsman and Mediators Association (AOMA) Central African countries sub-regional meeting  -which is   organized  by Mediator of  Chad   on March 30-31 /2015 in  Chad,  N’Djamena - said that  Ombudsman Institutions can play an important role as ‘communication bridge’ between government and community .

Ombudsman institutions in Africa, in their function as mediators between citizens and governments and play an important role in the promotion of open government, said prime minster KalzebetPhaimi

The prime minster further  said that Ombudsman Institutions, which can be a key vehicle to amplify citizen voice and make government open, inclusive and build governance in Africa.

The prime minster noted thatMediator/Ombudsman institutions, human right commissions and other oversight organizations   should be strengthen so that continental and sub-regions political stability, peace, security, rule of law and good governance further enhanced.

He also urged the central Africa countries should give a due attention to such institutions as they consolidate the ongoing democracy and development endeavors.

African Ombudsman and Mediators Association (AOMA) President and Chief Ombudsman of Ethiopian Institution of the Ombudsman Mrs Fozia Amin on her part said that AOMA is the only Africa-wide body that brings together offices, practitioners and scholars dedicated to advancing the development of ombudsman and related governance institutions in Africa.

Mrs. Fozia Amin

 

The aim of organizing AOMA in six sub region is to decentralize the activities of the Association and share information and knowledge with a due emphasis to their respective regions. Such structure is believed to enhance the capacity of ombudsman Institutions of Africa as they have almost common problems to tackle together, said the president.

She also noted that AOMA believes that where there are strong and vibrant Ombudsman and Human rights institutions, the public lodges their grievances through legal channels thereby constitutional democracy will be strengthen.

Mediator of Republic of Chad Mr. Bachar Ali Souleymane during his welcoming speech said that AOMA’s Central Africa sub-region meeting would help mediators of the sub-region to impart experiences from different countries particularly from Gabon and Burundi.

Mediator BacharAli also stressed on the importance of such sub regional meeting in enhancing the capacities of mediators to be strong and vibrant in protecting the rights and benefits of  citizens in the region.

Mrs. Nora Ben Yacoub United Nations Special Representative Secretary General of Peace & Security in central Africa on her part said United Nation’s main target is to see conflict free Africa and it will provide all necessary support   to bolster   the sub-region mediators/ombudsman institutions so that they should play their fair share in consolidating peace, stability and security in the region.

መጨረሻ የተሻሻለው በ አርብ, 03 April 2015 10:13
 
መልካም አስተዳደር የፍትህ አካላትን ተሳትፎ እና ድጋፍ ይሻል ተባለ፡፡ PDF Print E-mail
ሰኞ, 22 December 2014 07:05

የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ከፌዴራልና ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለተውጣጡ የፖሊስ አመራሮችና ባለሙያዎች በመልካም አስተዳደር ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ ሀሙስ ታህሣሥ 9 ቀን 2007 ዓ.ም. አካሄደ፤ ሥልጠናውን ላይ ከፌዴራልና ከአዲስ አበባ ከተማ፣ ክፍለ ከተማዎችና ወረዳዎች የተውጣጡ 80 ያህል የፖሊስ አመራሮችና ባለሙያዎች ተከታትለዋል፡፡

የተቋሙ ምክትል ዋና ዕንባ ጠባቂ ክብርት ወ/ሮ ሠራዊት ስለሺ በመክፈቻ ንግግራቸው፤ ተቋሙ በሀገራችን ህገ-መንግስታዊ ዋስትና የተሰጣቸው ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች በተጨባጭ ተግባራዊ እንዲሆኑ የተቋቋመ ነፃና ገለልተኛ ተቋም መሆኑን ገልጸው፤ ዓላማውም የመንግሥት አሰራር ግልጽና ተጠያቂነት ባለው መንገድ ለህብረተሰቡ ፍትሀዊ አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያስችልና የሚከታተል ነው ብለዋል፡፡

ክብርት ወ/ሮ ሠራዊት ስለሺ መድረኩን በንግግር ሲከፍቱክብርት ወ/ሮ ሠራዊት ስለሺ መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ

ምክትል ዋና ዕንባ ጠባቂዋ አክለውም፤ የፖሊስ አባላትን አቅምና ግንዛቤ በማሳደግ በህብረተሰቡ ላይ የሚደርሱ የአስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ ብሎም መልካም የመንግሥት አስተዳደር እንዲሰፍን የፍትህ አካላት ተሳትፎና ትብብር ወሳኝ በመሆኑ የምክክር መድረኩ ሊካሄድ መቻሉን ገልጸዋል፡፡

በምክክር መድረኩ ላይ ጽሁፍ የቀረበ ሲሆን፤ ተቋሙ በአስፈጻሚ አካላት የሚደርሱ አስተዳደራዊ ጥፋቶች እንዲታረሙና ዜጎች አስተዳደራዊ በደል እንዳይደርስባቸው ወይም በደል ሲደርስባቸው ፍትሃዊ ምላሽ እንዲያገኙ የማስቻል ህገ መንግሥታዊ ኃላፊነት የተሰጡት መሆኑን የጽሁፉ አቅራቢ የትምህርትና ሥልጠና ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ዑመር መሃመድ አስረድተዋል፡፡ አያይዘውም፤ ተቋሙ በደሎችን አይቶና መርምሮ የመፍትሄ ሀሳብ የሚሰጥ እንደሆነና የመረጃ ነፃነትን የማስተግበር ድርብ ኃላፊነት  የተሰጠው መሆኑን አቶ ዑመር ገልፀዋል፡፡

ምክትል ዋና ዕንባ ጠባቂዋ አክለውም፤ የፖሊስ አባላትን አቅምና ግንዛቤ በማሳደግ በህብረተሰቡ ላይ የሚደርሱ የአስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ ብሎም መልካም የመንግሥት አስተዳደር እንዲሰፍን የፍትህ አካላት ተሳትፎና ትብብር ወሳኝ በመሆኑ የምክክር መድረኩ ሊካሄድ መቻሉን ገልጸዋል፡፡

በምክክር መድረኩ ላይ ጽሁፍ የቀረበ ሲሆን፤ ተቋሙ በአስፈጻሚ አካላት የሚደርሱ አስተዳደራዊ ጥፋቶች እንዲታረሙና ዜጎች አስተዳደራዊ በደል እንዳይደርስባቸው ወይም በደል ሲደርስባቸው ፍትሃዊ ምላሽ እንዲያገኙ የማስቻል ህገ መንግሥታዊ ኃላፊነት የተሰጡት መሆኑን የጽሁፉ አቅራቢ የትምህርትና ሥልጠና ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ዑመር መሃመድ አስረድተዋል፡፡ አያይዘውም፤ ተቋሙ በደሎችን አይቶና መርምሮ የመፍትሄ ሀሳብ የሚሰጥ እንደሆነና የመረጃ ነፃነትን የማስተግበር ድርብ ኃላፊነት  የተሰጠው መሆኑን አቶ ዑመር ገልፀዋል፡፡

 

በምክክር መድረኩ ላይ በርካታ ጥያቄዎች ቀርበዋል፡፡ በተለይ ተቋሙ ተደራሽነቱን ከማስፋትና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር በተመለከተ እንዴት እየሰራ ነው? ለሚሉት ጥያቄዎች የተቋሙ ጥናትና ቁጥጥር ዳይሬክተር አቶ አዳነ በላይ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ እንደ አቶ አዳነ ምላሽ፤ ተቋሙ በስድስት የሀገሪቱ ክልሎች ቅርንጫፎችን በመክፈት ተደራሽነቱን አስፍቶ እየሰራ መሆኑንና በየክልል ሴክተር መ/ቤቶችም የቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤቶች መቋቋማቸውን አስረድተዋል፡፡

በምክክር መድረኩ ላይ በርካታ ጥያቄዎች ቀርበዋል፡፡ በተለይ ተቋሙ ተደራሽነቱን ከማስፋትና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር በተመለከተ እንዴት እየሰራ ነው? ለሚሉት ጥያቄዎች የተቋሙ ጥናትና ቁጥጥር ዳይሬክተር አቶ አዳነ በላይ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ እንደ አቶ አዳነ ምላሽ፤ ተቋሙ በስድስት የሀገሪቱ ክልሎች ቅርንጫፎችን በመክፈት ተደራሽነቱን አስፍቶ እየሰራ መሆኑንና በየክልል ሴክተር መ/ቤቶችም የቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤቶች መቋቋማቸውን አስረድተዋል፡፡

 

የተቋሙ ጥናትና ቁጥጥር ዳይሬክተር አያይዘውም፤ የፍትህ አካላት ለመልካም የመንግሥት አስተዳደር መረጋገጥ የሚኖራቸው ሚና ወሳኝ መሆኑን ገልጸው፤ በተለይ በዘርፋቸው የመልካም አስተዳደር ችግሮች ካሉ ከህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋር   በመሆን ጠንክሮ ሊታገል እንደሚገባ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በተመለከተም ሰፊ የቁጥጥርና የግንዛቤ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑንም ጨምረው ገልጸዋል፡፡

በመጨረሻም የስልጠናው ተሳታፊዎች በምክክር መድረኩ ጥሩ እውቀትና ተሞክሮ ያገኙበት መሆኑን ጠቅሰው ወደ ስራ በሚመለሱበት ወቅት ከምንጊዜውም በተሻለ በስራቸው ያሉ አባላትን እንዲሁም ህብረተሰቡን በማሳተፍ ፍትሀዊና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን እንደሚሰሩም  ተናግረዋል፡፡ አክለውም በአንዳንድ የመንግስት ተቋማት ላይ ህግና ደንቡን ጠብቆ ካለመስራት ጋር ተያይዞ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ያለመስጠት ችግር የሚታይ በመሆኑ እንባ ጠባቂ ተቋሙም  ሆነ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ ይገባል ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡

የተቋሙ ጥናትና ቁጥጥር ዳይሬክተር አያይዘውም፤ የፍትህ አካላት ለመልካም የመንግሥት አስተዳደር መረጋገጥ የሚኖራቸው ሚና ወሳኝ መሆኑን ገልጸው፤ በተለይ በዘርፋቸው የመልካም አስተዳደር ችግሮች ካሉ ከህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋር   በመሆን ጠንክሮ ሊታገል እንደሚገባ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በተመለከተም ሰፊ የቁጥጥርና የግንዛቤ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑንም ጨምረው ገልጸዋል፡፡

በመጨረሻም የስልጠናው ተሳታፊዎች በምክክር መድረኩ ጥሩ እውቀትና ተሞክሮ ያገኙበት መሆኑን ጠቅሰው ወደ ስራ በሚመለሱበት ወቅት ከምንጊዜውም በተሻለ በስራቸው ያሉ አባላትን እንዲሁም ህብረተሰቡን በማሳተፍ ፍትሀዊና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን እንደሚሰሩም  ተናግረዋል፡፡ አክለውም በአንዳንድ የመንግስት ተቋማት ላይ ህግና ደንቡን ጠብቆ ካለመስራት ጋር ተያይዞ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ያለመስጠት ችግር የሚታይ በመሆኑ እንባ ጠባቂ ተቋሙም  ሆነ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ ይገባል ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡

መጨረሻ የተሻሻለው በ ረብዕ, 24 December 2014 10:06
 
Ombudsman Institutions Said Decisive for Africa’s Stability PDF Print E-mail
ሰኞ, 01 December 2014 09:37

The first bilateral conference of African Ombudsman and Mediators Association (AOMA) and the African Union (AU) took place here in Addis at Headquarters of AU from November 4th -5th of 2014.

Organized by the Ethiopian Institution of the Ombudsman (EIO) and AOMA in collaboration with the AU, the meeting deliberated intensively on the Role of the Ombudsman in building Democratic, Stable and Prosperous Societies in Africa.

Good Governance, public service performance and socio-political stability, peace and security mechanisms of AU, the Ombudsman’s role in strengthening democratic and transparent electoral process, joining forces for the ratification, domestication, popularization and implementation of the AU legal instruments and the OR Tambo Declaration were the centers of discussions. The deliberators forwarded their remarks on the issue of independency or autonomy of national ombudsman institutions and on means to lift them to their respective constitutional status.

Ethiopian Chief Ombudsman Fozia Amin in her deliverance on the occasion said, it is great opportunity and has a constructive message to Ethiopia in general and to Ethiopian Institution of the Ombudsman (EIO) in particular to host such historical conference at the Headquarters of AU here in Addis Ababa as Addis is the seat of many international organizations and embassies.

H.E. Dr. Mulatu Teshome, President of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, in his opening speech remarked on Ethiopia’s endeavor in the realization of human rights and good governance to ensure the national interest of the entire society. For the implementation of the laws, Ethiopia created local institutions such as judiciary, ombudsman, general auditor, anti-corruption commission and human rights commission so as to engage in comprehensive public service, the president added.

President of the FDRE

H.E. Dr. Nkosazana Dlamini Zuma, the AU Commission Chairperson, on her part, recommended the consultation between the AOMA and the AU to rise above the immediate challenges the continent faces. According to her remarks, in order to ensure a liberated Africa and create a better future for coming generation, ombudsman institutions should undoubtedly form balance between the executive and the entire society. As the considerable number of African people comprises the young, it would not be contentious to have ombudsman institutions so as to help invest on this member of the society, she underscored. Agriculture, health and education were part of the agendas obtained due consideration by the AUC Commissioner. On the occasion, president of the international Ombudsman Institute, President of AOMA and other delegates delivered a key note speech.

The 4th General Assembly of the Association also followed on the following days. The Assembly deliberated on different internal matters of the association including the last four years performances, the successes achieved, challenges faced and prospects supposed, and also ratified different resolutions.

Finally, the Assembly also voted on the nominees for the next President, Vice presidents and the General Secretary of the Executive Committee where Chief Ombudsman of Ethiopia Mrs. Fozia Amin was elected for the presidential seat

መጨረሻ የተሻሻለው በ ሰኞ, 22 December 2014 11:18
 
ዋና ዕንባ ጠባቂ የአፍሪካ ዕንባ ጠባቂዎች ማህበር ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ PDF Print E-mail
ሐሙስ, 27 November 2014 12:03

ዋና ዕንባ ጠባቂ

የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ ክብርት ወ/ሮ ፎዚያ ዓሚን ጥቅምት 27 ቀን 2007 ዓ.ም. በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ በተደረገው የማህበሩ 4ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የአፍሪካ ዕንባ ጠባቂዎች ማህበር (AOMA) ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ፡፡

የፕሬዚደንትነቱን ሥልጣን ላለፉት አራት ዓመታት ሲመሩ ከነበሩት የአንጎላው ዕንባ ጠባቂ ዶ/ር ፓውሎ ቺፕሊካ ላይ የተረከቡት ክብርት ወ/ሮ ፎዚያ በንግግራቸው፤ ኢትዮጵያ መልካም አስተዳደርን በአህጉር ደረጃ በማረጋገጥ ለአፍሪካ ሰላም፣ ልማትና ፖለቲካዊ መረጋጋት እንዲሁም ለግጭት አፈታትና ለዘላቂ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እያበረከተች ያለውን አስተዋጽኦ የሚያጎላ እንደሆነም አመልክተዋል፡፡ ዋና ዕንባ ጠባቂዋ ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት የ AOMA ፕሬዚደንት ሆነው የሚቆዩ ሲሆን እንደ አስፈላጊነቱ በድጋሚ የመመረጥ ዕድል ይኖራቸዋል፡፡

ጉባዔው በሌሎች ቁልፍ አጀንዳዎች ላይም የተወያየ ሲሆን፤ በአፍሪካ ሀገራት መልካም አስተዳደርን በማጠናከርና በሰብዓዊ መብር አጠባበቅ ረገድ አባል ተቋማት በተናጠል የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በአህጉር ደረጃ በመቀናጀት የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡

የማህበሩና የዓለም ዓቀፉ የዕንባ ጠባቂዎች ተቋም የመግባቢያ ሰነድ (MoU)፣ የማህበሩና የአፍሪካ ህብረት የሁለትዮሽ የትብብር የትግበራ ማዕቀፍ እና የኦሊቨር ታምቦ ድንጋጌ (OR Tambo Declaration) ወይም ለመልካም አስተዳደር መረጋገጥ ጠንካራ የዕንባ ጠባቂ ተቋማትን የመፍጠርና ከህብረቱ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችል መነሻ መስፈርት (Minimum Standards) አጽድቋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ፣ የተሻሻለውን የማህበሩን ህገ ደንብም ተቀበሎ አጽድቋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ከጠቅላላ ጉባዔው ቀደም ባሉት ሁለት ቀናት ማህበሩና ህብረቱ ባደረጉት የሁለትዮሽ መድረክ በአፍሪካ የመልካም አስተዳደርና ሰብዓዊ መብት አከባበር ዙሪያ በሰፊው ተወያይተዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የ AOMA ፕሬዚደንት፣ በአፍሪካ ዕንባ ጠባቂዎች ማህበር የምሥራቅ አፍሪካ ዕንባ ጠባቂ ተቋማት አስተባባሪ፣ በአፍሪካ ህብረት የማህበሩ ቋሚ መልእክተኛና የዓለም ዕንባ ጠባቂዎች ተቋም (International Ombudsman Institute/ IOI) አባል ሆኖ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ማህበሩ 39 አባል ሀገራትን ያቀፈ ነው፡፡

በመጨረሻ፣ ጉባዔው የኮትዲቯርንና የቡሩንዲን ዕንባ ጠባቂዎች የሥራ አስፈጻሚው ኮሚቴ ቀዳሚና ተቀዳሚ ም/ፕሬዚደንት፣ የኬንያውን ዕንባ ጠባቂ ደግሞ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ በመሰየምም ተጠናቋል፡፡

መጨረሻ የተሻሻለው በ ሐሙስ, 24 December 2015 14:17
 
<< Start < Prev 1 2 3 Next > End >>

Page 2 of 3