Web Content Display
- የኢንፎርሜሽን እና ኮሙዉኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት
1. የምሰጠቸዉ (የምደግፋቸዉ) አገልግሎቶች
· የተቀናጄ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ስርዓት (IFMIS)
· የጥር ማዕከል (7502)
· ዌብ ፖርታል (www.ethombudsman.gov.et)
· ኔትዎርክ (ኢንቴርኔት)
2. የሰዉ ሃይል
· የክፍል ኃላፊ፡ ፊጤ ተረፈ (አቶ)
· የዌብ አስተዳደር፡ ልዑል ሰገድ (አቶ)
3. ለማግኘት
· ስልክ፡ 0115580109 ፣
· ኢሜይል፡ eiohqict@gmail.com,
2.የአስተዳደር በደል መከላከል ዳይሬክቶሬት
1. የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
- አስፈፃሚ አካላት የሚያወጧቸው አስተዳደራዊ መመሪያዎች፣ የሚሰጧቸው ውሳኔዎችና አሠራሮቻቸው ሕገ መንግስታዊ ድንጋጌዎች እንዲሁም ሌሎች ህጎችን የማይቃረኑ መሆናቸውን መቆጣጠር፤
- አስፈፃሚው አካል ሥራውን በህግ መሰረት የሚያከናውን መሆኑን ለማረጋገጥና አስተዳደራዊ በደሎች እንዳይፈፀሙ ለመከላከል ቁጥጥር ማድረግ፤
- አስተዳደራዊ በደሎች የሚቀረፉበትን ሁኔታ የማጥናትና ምክረ ሀሳብ ማቅረብ፤
- ሕብረተሰቡ ስለመልካም አስተዳደር እና ስለ አስተዳደራዊ ፍትህ ግንዛቤ እንዲኖረው የተለየዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ግንዛቤ መፍጠር፤
- የሰው ኃይል
የአስ/በ/መ/ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አዳነ በላይ /አቶ/
ባለሙያዎች
- ዑመር መሐመድ/አቶ
- ታደሰ ጣሰው /አቶ/
- ተመስገን ወ/ኪዳን /አቶ/
- ብርሃኑ በቀለ /አቶ/
- ኤልሳቤጥ ሸዋመነ /ወ/ሮ/
- ፋሲካው ዳምጤ /አቶ/
- ፋሲካ ተፈሪ /ወ/ሮ/
- ለማግኘት
- ስልክ፡ 01115580120
- ኢሜይል፡ Supervision@ethombudsman.gov.et
3.የሴቶች፣ ህጻናት፣ አካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን ጉዳይ ዳይሬክቶሬት
1. ተግባርና ኃላፊነት
- አስፈጻሚአካላት ህጻናትን፣ ሴቶችን፣ አካል ጉዳተኞችንና አረጋውያንን በሚመለከት የሚያወጧቸው አስተዳደራዊ መመሪያዎች የሚሠጧቸው ውሳኔዎችና አሰራራቸው የእነዚህ ህብረተሰብ ክፍሎችህገ-መንግስታዊ መብቶችና ህጎች የማይቃረኑ መሆናቸውን ይከታተላል፣
- አስፈጻሚ አካላትና ህብረተሰቡ በአጠቃላይ ህጻናትን፣ ሴቶችን፣ አካልጉዳተኞችንና አረጋውያንን በሚመለከት ያሉትን ፖሊሲዎች ህጎች እንዲገነዘቡ የግንዛቤማሳደጊያ ስራዎችን ያካሂዳል፣
- ህጻናትን፣ ሴቶችን፣ አካልጉዳተኞችንና አረጋውያን የማህበረሰብ ክፍሎች አስመልክቶ ለአስፈጻሚው አካል ስራውን በተሠጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት እንዲተገበር ለማገዝ እንደ አስፈላጊነቱ የምክር አገልግሎት ይሰጣል፣
- በዘርፉ ለሚካሄድ ክትትልና ጥናት ሂደት የሚያሠሩ ሆነው በተገኙ ነባርህ ጎች፣ አሰራሮች፣ ፖሊሲዎችና፣ ደንቦች እንዲሻሻሉ አዳዲስ ህጎች እንዲወጡ ወይም ፖሊሲዎች እንዲቀየሱ ለሚመለከታቸው አካላት ሃሳብ ያቀርባል፣
- በተቋሙ ስራ ላይ የስርአተ-ጾታ ጉዳይ ተካቶ እንዲሰራ ድጋፍና ክትትል ማድረግ፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራመስራት፣
2. የሰው ኃይል የክፍሉ ኃላፊ፡ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታሪኩ
ባለሙያዎች፡ አቶ ተመስገን ሳሙኤል
አቶ ንጋቱ አዳነ
ወ/ሮ ወሰንየለሽ ቢሆነኝ
ወ/ሮ ሩሃማ ደረሰ
አቶ አዲሡ ካሡ
ወ/ሪት እፀገነት ደበበ
3. ለማግኘት
011 5 58 31 73
011 5 58 01 81
ኢ ሜይል ፡womenChildren@ethombudsman,gov,et
4.የለውጥና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
- የለውጥ ቡድኖችን መደገፍ
- የለውጥ መሳሪያዎች አተገባበበር ላይ ድጋፍና ክትትል ማድረግ፣
- የተቋሙን የውስጥና የውጭ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መለየት፣
- የለውጥ መሳሪያዎችን፣ ማንዋሎችን፣ ፎርማቶችንና ቅፆችን ማዘጋጀት፣
- የተቋሙ የለውጥና የመልካም አስተዳደር ዕቅዶችን ማዘጋጀት፣
- የተገልጋይ እርካታ ዳሰሳ የሚካሄድበትን መንገድ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
- በለውጥ ስራዎች ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፣
- የተቋሙ የዜጎች ቻርተር ማዘጋጀት፣
የሰው ሀይል
- የክፍል ሀላፊ፡ አበራ ኸርቀታ (አቶ)
- የክፍሉ ባለሙያዎች፡ ከበቡሽ ለማ (ወ/ሮ)
- ሶፍያ ተክሉ (ወ/ሮ)
- ለማግኘት
- ስልክ፡ 0115580127
- ኢሜይል፡ eiohqreform@gmail.com
- 6.የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት
1.የምንስጣቸው አገልግሎቶች፡-
- የፋይናንስና ንብረት አያያዝና አጠቃቀም ኦዲት፤
- የክዋኔ ኦዲት፤
- ልዩ ኦዲት፤
- የክትትል ኦዲት፤
- የማማክር አገልግሎት፤
2.የሰው ሃይል፡-
- ታደለች ወ/ሚካኤል ዳይሬክተር /ወ/ሮ/
- ማርታ አብዲሳ ከፍተኛ ኦዲተር /ወ/ሮ/
- መድኃኒት አበረ ሴክሬታሪ /ወ/ሮ/
3. ለማግኘት ፡-
- ስልክ 0115580138
- E-mail audit@ethombudsman.gov.et