Web Content Display
የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ስም
የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ባህርዳር ቅርንጫፍ
የቅርንጫፉ ዕንባ ጠባቂ ጋሻነው ደሴ
አድራሻ ባህርዳር ከተማ
- ስልክ 0582205369 /0583200678
- ኢሜል
- ፋክስ 0582263904
- ፖሰታ/Posta 1957
- የተመሰረተበት ዓመት
- /ሽፋን አማራ ክልል/
- ፌስቡክ/facebook Ethiopian Ombudsman Amhara Branch
- የተቋሙ ስልጣንና ተግባር
በተሻሻለው አዋጅ 1142/2011 መሰረት በሕግ የተደነገጉ የሰዎች መብቶችና ጥቅሞች በአስፈጻሚ አካላት መከበራቸውን በማረጋገጥ የሕግ የበላይነትን መሰረት ያደረገ ጥራት፣ ቅልጥፍናና ግልፅነት ያለው መልካም የመንግስት አስተዳደር እንዲሰፍን መስራትና በአዋጅ ቁጥር 590/2000 የተደነገገውን የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ ክፍል ሶስትን ማስተግበር፡፡