Web Content Display
ኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አፋር ቅርንጫፍ
- የቅርንጫፉ ዕንባ ጠባቂ
አህመድ ሁሴን
አድራሻ ሰመራ ከተማ
- ስልክ 0333660102 /0333663604
- ኢሜል…
- ፋክስ…
- ፖሰታ 155
- የተመሰረተበት ዓመት 2008
- ሽፋን አፋር ክልል
- ፌስቡክ Ombudsman Afar Branch
- የተቋሙ ስልጣንና ሀላፊነት
በተሻሻለው አዋጅ 1142/2011 መሰረት በሕግ የተደነገጉ የሰዎች መብቶችና ጥቅሞች በአስፈጻሚ አካላት መከበራቸውን በማረጋገጥ የሕግ የበላይነትን መሰረት ያደረገ ጥራት፣ ቅልጥፍናና ግልፅነት ያለው መልካም የመንግስት አስተዳደር እንዲሰፍን መስራትና በአዋጅ ቁጥር 590/2000 የተደነገገውን የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ ክፍል ሶስትን ማስተግበር፡፡