Web Content Display
የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ስም
የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ኦሮሚያ ቅርንጫፍ
- የቅርንጫፉ ዕንባ ጠባቂ
ቀሲስ በላይ መኮንን
አድራሻ አዲስ አበባ/ Finfinne
- ስልክ 0114670560 /0114670138
- ኢሜል Oromiyaombudsman.gov.et@gmail.com
- ፋክስ 0114670134
- ፖሰታ……
- የተመሰረተበት ዓመት
2003
- ሽፋን ኦሮሚያ ክልል
- ፌስቡክ……
- የተቋሙ ስልጣንና ሀላፊነት
በተሻሻለው አዋጅ 1142/2011 መሰረት በሕግ የተደነገጉ የሰዎች መብቶችና ጥቅሞች በአስፈጻሚ አካላት መከበራቸውን በማረጋገጥ የሕግ የበላይነትን መሰረት ያደረገ ጥራት፣ ቅልጥፍናና ግልፅነት ያለው መልካም የመንግስት አስተዳደር እንዲሰፍን መስራትና በአዋጅ ቁጥር 590/2000 የተደነገገውን የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ ክፍል ሶስትን ማስተግበር፡፡